ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች በአርባምንጭ ከተማ ያለውን 4መቶ ሄክታር የእርሻ ፍራንቻይዝ መሬት ሙሉ በሙሉ ሸጦ አጠናቀቀ።

የተቋሙ ዋና ስራ አሰፈጻሚ ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ እንደገለፁት በደቡብ ክልል አርባምንጭ ከተማ ያለውን የ4መቶ ሄክታር የእርሻ ፍራንቻይዝ መሬት ሙሉ በሙሉ ሽጦ ማጠናቀቁን እና በኦሞ ዞን ኒያንጋቶም ወረዳ ተጨማሪ 8መቶ ሄክታር የእርሻ ፍራንቻይዝ መሬት ማግኘቱን አስታውቀዋል።

Leave a Reply

16 + one =

×