ፐርፐዝ ብላክ ኢቲ.ኤች በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ሼቻ የባህላዊ ምግብና ቅመማ ቅመም ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አስመረቀ፡፡ ፋብሪካዉ በአርባምንጭ ከተማ ሼቻ ቤሬ እድገት ቀበሌ የፐርፐዝ ብላክ ኢቲ.ኤች ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱና የዞኑ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ነዉ የተመረቀዉ ኩባንያዉ በግብርና ምርት ማቀነባበር ዘርፍ ተሰማርቶ ለመገንባት ካቀዳቸዉ 14 ፋብሪካዎች መካከል አንዱ የሆነዉ የባህላዊ […]