ፐርፐዝ ብላክ ኢት ኤች ለመጪው የፋሲካ በአል የግብርና ምርቶችን በመዲናዋ በሚገኙ ሱቆቹ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን አስታወቀ።

በጋሞ ዞን ከ2350 ጫማ ከፍታ በላይ በምትገኘው የዶርዜ አማራና ኦዶ መንደር በፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ አስተባባሪነት ጥር 5 ቀን 2014 ዓ.ም ወደ ስፍራው አቅንተው የነበሩት ዲያስፖራዎች እና የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ ቱሪዝምን ለማስፋፋት እና ለአካባቢው ህዝብ የመጠጥ ውሀ የማጎልብት ሥራ በማከናወን፤ ለማህበረሰቡ ንፁህ የመጠጥ ውሀ ለማድረስ ቃል በገቡት መሰረት የካቲት 24 ቀን 2014 […]

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች በአርባምንጭ ከተማ ያለውን 4መቶ ሄክታር የእርሻ ፍራንቻይዝ መሬት ሙሉ በሙሉ ሸጦ አጠናቀቀ።

የተቋሙ ዋና ስራ አሰፈጻሚ ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ እንደገለፁት በደቡብ ክልል አርባምንጭ ከተማ ያለውን የ4መቶ ሄክታር የእርሻ ፍራንቻይዝ መሬት ሙሉ በሙሉ ሽጦ ማጠናቀቁን እና በኦሞ ዞን ኒያንጋቶም ወረዳ ተጨማሪ 8መቶ ሄክታር የእርሻ ፍራንቻይዝ መሬት ማግኘቱን አስታውቀዋል።

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ አዲስ የቀጠራቸው ሰራተኞቹ ወደ ስራ ሲገቡ ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን ስልጠና ሰጠ።

ኩባንያው በቅርቡ በሚከፍታቸው 6የሪቴል ሱቆች ውስጥ እንዲሰሩ የቀጠራቸውን በተለያየ የሙያ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ከ15 በላይ ሰራተኞቹን በተቋሙ የሰው ሀይል አስተዳደር ሀላፊ ወ/ሮ አለምፀሀይ ማሞ አና የበርካታ ሙያ ባለቤት በሆኑት ወ/ሮ የኔአለም ታዬ አማካኝነት የካቲት 21 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ዋና መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ስልጠና ሰጥተዋል። በስልጠናው በቅድሚያ ንግግር ያደረጉት […]

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች የባህላዊ ምግቦች ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ።

የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች የአግሮ ፕሮሰስ ዲፓርትመንት ሀላፊ የሆኑት ፕ/ሮ ሽመልስ አድማሱ ተቋሙ በአርባምንጭ ከተማ የባህላዊ ምግቦች ማቀነባበሪያ ፋብሪካን ሴቻ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እንደሚገነባ ገልፀዋል። ከፐርፐዝብላክ ሚዲያ ጋር ቆይታ ያደረጉት የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች የአግሮፕሮሰሲንግ ዲፓርትመንት ሀላፊ የሆኑት ፕ/ሮ ሽመልስ አድማሱ ዲፓርትመንታቸው በርካታ ዕቅዶች እንዳሉት በመግለፅ አሁን ላይ በዋነኝነት ጥራታቸውን የጠበቁ የባህላዊ ምግቦች ማቀነባበሪያ ፋብሪካን በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን […]

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ በቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ ላይ ተሳተፈ።

የኢፌድሪ ፕሬዘዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ የታደሙበት 19ኛው የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5ኪ.ሜ ሩጫ በትናንትናው ዕለት ሲካሄድ የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ ሴት ሰራተኞችም ተሳትፈዋል። የኢንተርኔት ደህንነት ለህፃናት እና ለሴቶች በሚል መሪቃል በትላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በተካሄደው የዘንድሮ የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ አትሌት ፋንታዬ በላይነህ በአንደኝነት ስታጠናቅቅ መቅደስ አበበ እና ቃልኪዳን ፈንቴ ተከታዩን ደረጃ ይዘው ጨርሰዋል። ለ19ኛ ጊዜ […]

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ እና አስቴር ተፈራ የግብርና ልማት ማህበር የ1ሺህ ሄክታር መሬት በፍራንቻይዝ ሼር ሆልደር ሞዴል ለማልማት ተስማሙ።

የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ እና በደቡብ ኦሞ ዞን ኒያንጋቶም ወረዳ የሚገኘው የአስቴር ተፈራ ግብርና ልማት ማህበር ባለቤት ወ/ሮ አስቴር ተፈራ አብሮ መስራት የሚያስችላቸውን የስራ ውል ስምምነት ሰነድ አዲስአበባ በሚገኘው የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ዋና መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ፤የካቲት28 ቀን 2014 ዓ.ም ተፈራርመዋል። በዚሁ ስምምነት ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች 8መቶ ሄክታሩ መሬቱን በእርሻ በፍራንቻይዝ ለዲያስፖራዎችና ለኢንቨስተሮች […]

×