ዋነኛ ትኩረቱን በግብርና ላይ ማለትም በእርሻ፣ በአግሮ ፕሮሰሲንግ እንዲሁም በሪቴል ሱቆች ግንባታ ላይ አድርጎ እየሰራ የሚገኘው ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የግብርና ምርቶችን ከገበሬው በቀጥታ ተቀብሎ ለሸማቹ ህብረተሰብ ከማቅረብ በተጨማሪ በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍም በከገበሬው መደብር አድዋ ቅርንጫፍ ላይ የማስፋፊያ ስራ እየሰራ መሆኑን እና በዛም የዳቦ፣ የጁስ እንዲሁም ሌሎች ፈጣን ምግቦች እንዲሁም መጠጦችን ለደንበኞች ለማቅረብ ዝግጅት በማድረግ […]