ሳምንታዊ ጋዜጣ

ግብርና ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች  በ2014 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በበጋ መስኖ  ስንዴ ልማት ያገኘውን ምርት ለገበያ  ለማቅረብ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ ፡፡ ኩባንያው በበጋ ወራት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በቆጂ ሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ በበጋ መስኖ  ስንዴን በብዛት ለማምረት  ወደ ስራ መገባቱንና  ውጤቱም አበረታች እንደሆነ ገልፅዋል ፡፡  ይህም በከተማዋ ብሎም በሃገሪቱ የሚስተዋለውን የምርት እጥረት ለመቀነስና  ገበያን  […]

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች 7ተኛውን የሪቴል ፍራንቻይዝ በወላይታ ሶዶ ከተማ ከፈተ።

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ ለሪቴል ፍራንቻይዝ ሼር ሆልደር ሞዴሉ 7ተኛውን የከገበሬው መደብር ቅርንጫፍ በወላይታ ሶዶ ከተማ መክፈቱን አስታወቀ። በመርሀግብሩ ላይ የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ ቺፍ ቴክኒካል ኦፕሬሽን ኦፊሰር አቶ ታደለ ሰይፉ፣ የኩባንያው የግብርና ዲፓርትመንት ዋና ዳይሬክተር አቶ እሸቱ ጴጥሮስ እንዲሁም የወላይታ ሶዶ ከተማ የንግድ እና ገበያ ልማት ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ፍሰሀ ፀጋዬ እና ሌሎች […]

የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ቺፍ ሪቴል ዲስትሪቢዩሽን ኦፊሰር የከገበሬው ሪቴል መደብሮችን የሥራ እንቅስቃሴ በተመለከተ ከሠራተኞቹ ጋር ውይይት አካሄዱ።

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የከገበሬው ሪቴል መደብሮቹን በተመለከተ እስከአሁን ድረስ ያለውን የሥራ እንቅሰቃሴ በመገምገም በቀጣይ ይበልጥ ውጤታማ ሊያደርገው የሚችለውን ውይይት ቺፍ ሪቴል ዲስትሪቢዩሽን ኦፊሰር ወ/ሮ ሰናይት አየለ፣ አሲስታንት ሪቴል ዲስትሪቢዩሽን ኦፊሰር አቶ አሳየኸኝ እሸቱ እና  የከገበሬው መደብር ሁሉም ቅርንጫፎች የተገኙ ሠራተኞች በተገኙበት ተከናውኗል። በውይይቱ ንግግር ያደረጉት የሪቲል ቺፍ ዲስትሪቢዩሽን ኦፊሰር ወ/ሮ ሰናይት አየለ፤ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ […]

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ በዋና መስሪያ ቤቱ የግብርና ምርቶች ሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ።

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ ከከፈታቸው ስድስት የሪቴል ሱቆች እና የሞባይል ትራኮች በተጨማሪ ተደራሽነቱን ለማሳፋት በማሰብ ሜክሲኮ ሰንጋተራ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት ሽያጭ መጀመሩን የሀሳቡ አመንጪ እና የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የከገበሬው መደብር አድዋ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ወ/ት ትዕግስት አስመላሽ ለፐርፐዝብላክ ሚዲያ ገልፀዋል። በስፍራውም ሽንኩርት፣ ቲማቲም እና ድንችን ጨምሮ በርከት […]

ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ለህብረተሰቡ ዳቦ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ መሆኑ ተነገረ።

ዋነኛ ትኩረቱን በግብርና ላይ ማለትም በእርሻ፣ በአግሮ ፕሮሰሲንግ እንዲሁም በሪቴል ሱቆች ግንባታ ላይ አድርጎ እየሰራ የሚገኘው ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ የግብርና ምርቶችን ከገበሬው በቀጥታ ተቀብሎ ለሸማቹ ህብረተሰብ ከማቅረብ በተጨማሪ በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍም በከገበሬው መደብር አድዋ ቅርንጫፍ ላይ የማስፋፊያ ስራ እየሰራ መሆኑን እና በዛም የዳቦ፣ የጁስ እንዲሁም ሌሎች ፈጣን ምግቦች እንዲሁም መጠጦችን ለደንበኞች ለማቅረብ ዝግጅት በማድረግ […]

×