“ከሚሊዮን ወደ ቢሊዮኖች ቃልን በተግባር”

በሰሜን አሜሪካ በቀድሞው የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ መሥራችና ባለቤት ዶ/ር ፍስሐ እሸቱ ሐሳብ አመንጪነት በ135 አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቢዝነስ ሞዴል የጥቁርን ሕዝብ ልዕልና እውን ለማድረግ  የተወጠነው፤ ሥራውን በ1 ሚሊዮን ብር ካፒታል ጀምሮ በሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ወደ ቢሊዮኖች ያሳደገው፤ አሁን ላይ ከ20 ሺህ በላይ በላይ ባለአክሲዮኖች ያሉት ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ የተመሠረተበትን ሁለተኛ ዓመት ክብረ በዓል የፊታችን ሐምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ  በታላቅ ድምቀት ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛል።

Date

Aug 06 2023
Expired!

Time

12:00 pm - 9:00 pm

Leave a Reply

13 + fourteen =

×