ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ በቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ ላይ ተሳተፈ።

የኢፌድሪ ፕሬዘዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ የታደሙበት 19ኛው የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች የ5ኪ.ሜ ሩጫ በትናንትናው ዕለት ሲካሄድ የፐርፐዝብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ.ማ ሴት ሰራተኞችም ተሳትፈዋል። የኢንተርኔት ደህንነት ለህፃናት እና ለሴቶች በሚል መሪቃል በትላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በተካሄደው የዘንድሮ የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ አትሌት ፋንታዬ በላይነህ በአንደኝነት ስታጠናቅቅ መቅደስ አበበ እና ቃልኪዳን ፈንቴ ተከታዩን ደረጃ ይዘው ጨርሰዋል። ለ19ኛ ጊዜ […]

×