ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ከብሔራዊ ደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ መርሐግብር አካሄደ። ዛሬ ሰኔ 19/2015 ዓ.ም የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ከብሔራዊ ደም ባንክ በመጡ የህክምና ባለሞያዎች አማካኝነት በኩባንያው ዋና መሥሪያ ቤት በፈቃደኝነት ደም ለግሰዋል። በመርሐግብሩ የኩባንያውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጨምሮ የኩባንያው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በፈቃደኝነት ደም የለገሱ ሲሆን ‘’በለገስነው ደም የአንድ ሰው ሕይወት […]