ግብርና ፐርፐዝብላክ ኢቲኤች በ2014 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ያገኘውን ምርት ለገበያ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ ፡፡ ኩባንያው በበጋ ወራት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በቆጂ ሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ በበጋ መስኖ ስንዴን በብዛት ለማምረት ወደ ስራ መገባቱንና ውጤቱም አበረታች እንደሆነ ገልፅዋል ፡፡ ይህም በከተማዋ ብሎም በሃገሪቱ የሚስተዋለውን የምርት እጥረት ለመቀነስና ገበያን […]